ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2014 ኮከቦቹን በሸራተን አዲስ ሆቴል ዛሬ አመሻሹን ይሸልማል፡፡ ከሽልማት ስነ ሥርዓቱ አስቀድሞ የፕሪምየር ሊጉ አክሲዮን ማኅበር ሰብሳቢ መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ ከጋዜጠኞች ጥያቄ ተነስቶላቸዋል። በዋናነት ካነሷቸው ጉዳዮች መካከል ዋና ዋናዎቹን በተከታዩ መልክ አቅርበንላችኋል፡፡ በቀጣዩ ዓመትም ውድድሩ በተመረጡ ሜዳዎች ስለመደረጉ “በሚቀጥለው ዓመት ሊጉን በጊዜ ለመጀመር አስበናል፡፡ የተቀመጠውንRead More →

ያጋሩ

ከወራት በፊት መከላከያን የተቀላቀለው ጊኒያዊው አጥቂ ውሉን በስምምነት ቀዶ ዛሬ ወደ ሀገሩ አምርቷል። የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ነገ ከመከፈቱ በፊት በርካታ ክለቦች የነባር ተጫዋቾችን ውል ለማደስ፣ የማይፈልጓቸውን ለመሸኘት እና አዲስ የሚያመጧቸውን ለማስፈረም እንቅስቃሴ ላይ ይገኛሉ። ሊጉን ዘንድሮ ተቀላቅሎ በመጨረሻዎቹ ሳምንታት መክረሙን ያረጋገጠው መከላከያ በውድድር አጋማሹ የዝውውር መስኮት ካስፈረመው ተጫዋች ባዳራ ናቢRead More →

ያጋሩ

ሀገር በቀሉ የትጥቅ አምራች ተቋም ጎፈሬ የወቅቱን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ኮከብ አቡበከር ናስር የብራንድ አምባሳደሩ ለማድረግ ነገ ስምምነት ይፈፅማል። የሀገር ውስጥ የስፖርት ትጥቅ አቅርቦት ጥያቄዎችን በሚገባ እየመለሰ የሚገኘው ግዙፉ ሀገር በቀለ ተቋም ጎፈሬ በሁለቱም ፆታዎች ከዋናው የሀገሪቱ የሊግ እርከን እስከ ታችኞቹ ድረስ አልፎም የጤና ቡድኖችን በልዩ ምርቶቹ እያደመቀ የሚገኝ ሲሆንRead More →

ያጋሩ

ከደቂቃዎች በፊት ከታፈሰ ሰለሞን ጋር መለያየቱን የዘገብነው ኢትዮጵያ ቡና ከተጨማሪ ሦስት ተጫዋቾች ጋር በተመሳሳይ ለመለያየት ከስምምነት ላይ መድረሱ ታውቋል። ኢትዮጵያ ቡና ከአማካይ ተጫዋቹ ታፈሰ ሰለሞን ጋር ለመለያየት እንደተስማማ ከተጫዋቹ ባገኘነው መረጃ ከሰዓታት በፊት አስነብበናቹሁ ነበር። አሁን ደግሞ ከመስመር አጥቂዎቹ ሚኪያስ መኮንን እና ዊልያም ሰለሞን እንዲሁም ከተከላካዩ ቴዎድሮስ በቀለ ጋር ለመለያየትRead More →

ያጋሩ

የዝውውር መስኮቱ ሊከፈት ሰዓታት በሚቀሩበት ወቅት ኢትዮጵያ ቡና ከአንድ ተጫዋቹ ጋር ለመለያየት ተስማምቷል። ኢትዮጵያ ቡና በቀጣይ ዓመት ራሱን አጠናክሮ ለመቅረብ የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን ማድረግ መጀመሩ እና ከነገ ጀምሮ በሚከፈተው የዝውውር መስኮት ከዋና አሰልጣኝ ቅጥር ጀምሮ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ይፋ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል። ከዚህ በተቃራኒ ደግሞ በቡድኑ ውስጥ ቀሪ የውል ዘመን ካላቸውRead More →

ያጋሩ

አሠልጣኝ ካሣዬ አራጌ ቀሪ የአንድ ዓመት ውል እያላቸው በውሉ ላይ በተቀመጡት ዝርዝሮች መሠረት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ከዛሬ ጀምሮ እንደሚለያዩ ሥራ-አስኪያጁ አቶ ገዛኸኝ ወልዴ ተናግረዋል። የ2003 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫ ባለቤት የሆነው ኢትዮጵያ ቡና ነሐሴ 30 2011 ላይ የቀድሞ ኮከቡን ካሣዬ አራጌ ለአራት ዓመት በሚቆይ ውል ማስፈረሙ ይታወሳል። አሠልጣኙ በመጀመሪያው ዓመትRead More →

ያጋሩ