ጨዋታ፡ የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ተጋጣሚዎች፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ (ሊግ) ከ ወላይታ ድቻ (ጥሎ ማለፍ) ቦታ: አዲስ አበባ ስታድየም ሰአት፡ 10:00 ዳኞች፡ አማኑኤል ኃ/ስላሴ (ዋና ዳኛ)፣ ትግል ግዛው እና በላቸው ይታዩ (ረዳቶች)፣ ለሚ ንጉሴ (4ኛ ዳኛ) የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ የአምና ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮኑ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከኢትዮጵያ ዋንጫ ባለቤቱ ወላይታRead More →

ያጋሩ

በኢትዮጵያ እግርኳሰ ዛሬ የተሰሙ መረጃዎችን እንዲህ ባለ መልኩ አቅርበንላችኋል፡፡ ወንድምኩን አላዩ የኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽንን አስቀድሞ በህዝብ ግኑኝነት በኋላም ያለፈውን አንድ አመት በፌዴሬሽኑ ዋና ፀኃፊነት እየሰሩ የሚገኙት አቶ ወንድምኩን አላዩ ከፍተኛ የሆነ ህመም ያጋጠማቸው መሆኑ የታወቀ ሲሆን የህመማቸው ምክንያት ከፍተኛ ሆነ የስራ ጫና እንደሆነ ተገልጿል። አቶ ወንድምኩን አሁን ህክምናቸውን እየተከታተሉ ሲሆንRead More →

ያጋሩ