በኢትዮጵያ እግርኳሰ ዛሬ የተሰሙ መረጃዎችን እንዲህ ባለ መልኩ አቅርበንላችኋል፡፡ ወንድምኩን አላዩ የኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽንን አስቀድሞ በህዝብ ግኑኝነት በኋላም ያለፈውን አንድ አመት በፌዴሬሽኑ ዋና ፀኃፊነት እየሰሩ የሚገኙት አቶ ወንድምኩን አላዩ ከፍተኛ የሆነ ህመም ያጋጠማቸው መሆኑ የታወቀ ሲሆን የህመማቸው ምክንያት ከፍተኛ ሆነ የስራ ጫና እንደሆነ ተገልጿል። አቶ ወንድምኩን አሁን ህክምናቸውን እየተከታተሉ ሲሆንRead More →

ያጋሩ