​ቻምፒየንስ ሊግ፡ ዋይዳድ እና አህሊ የመልስ ጨዋታቸውን ዛሬ ምሽት ያደርጋሉ

የካፍ ቶታል ቻምፒየንስ ሊግ የ2017 የውድድር ዘመን አሸናፊ ዛሬ ምሽት ካዛብላንካ ላይ በሚደረገው የመልስ ጨዋታ ይለያል፡፡…