ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ አራት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአንድ ነባር ውል አድሷል
2021-08-05
የአሰልጣኝ ብዙአየው ጀምበሩን ውል ያደሰው እና አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ከአንድ ቀን በፊት ያስፈረመው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮኑ ድሬዳዋ ከተማ በዛሬው ዕለት ደግሞ ተጨማሪ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአንድ ነባር ተጫዋችን ውልም አድሷል፡፡ ተከላካይዋ ፀሐይ ኢፋሞ ወደ ቀድሞው ክለቧ ድሬዳዋ ከተማ ከአራት ዓመታት በኃላ በድጋሚ የሚመልሳትን ዝውውር አጠናቃለች፡፡ የቀድሞዋRead More →