ፕሪምየር ሊግ

ወልዋሎዎች የሁለት ታዳጊዎችን ውል አራዘሙ

ሁለት ተጫዋቾች ከአሳዳጊያቸው ጋር ለመቀጠል ውላቸውን አራዘሙ። በክረምቱ የዝውውር መስኮት የነባር ተጫዋቾች ውል በማራዘም እና አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ላይ የሚገኙት ወልዋሎዎች አሁን ደግሞ የሁለት ተስፈኞች ውል አራዝመዋል።…

👉 “የክለቡ ዕቅድ ስለተመቸኝ ነው ውሌን ለማራዘም የቻልኩት” አንተነህ ተፈራ

“የክለቡ ዕቅድ ስለተመቸኝ ነው ውሌን ለማራዘም የቻልኩት” አንተነህ ተፈራ ብዙም ባልተለመደ ሁኔታ ቀሪ አንድ ዓመት እያለው ለተጨማሪ አንድ ዓመት ለመቆየት ከተስማማው አንተነህ ተፈራ ጋር ቆይታ አድርገናል። አስቀድመን ባጋራናችሁ መረጃ መሠረት…

አምዶች

የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና –  ክፍል 2

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ የጤና መረጃዎችን በምናቀርብበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን የዛሬ ትኩረታችን የሚሆነው በሴቶች እግርኳስ ውስጥ ያለው የአመጋገብ ስርአት ነው፡፡ በዶ/ር ብሩክ ገነነ የሴቶች እግርኳስ ማደግ ጋር ተያይዞ የህክምና ሥርአቱም አብሮ…

Continue Reading

ሶከር ሜዲካል | የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 1

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን እና የህክምና መረጃዎችን በምናጋራበት በዚህ አምድ ለሚቀጥሉት ሳምንታት ከሴቶች እግርኳስ ጋር በተያያዘ ያሉትን የተለያዩ የህመም ዓይነቶች እና በዛ ላይ የተደረጉ ጥናቶችን ዋቢ በማድረግ የመፍትሄ ሀሳቦችን ያካተቱ…