ሪፖርት | ከቆመ ኳስ የተገኙ ሁለት ጎሎች ሲዳማ እና ሰበታን ነጥብ አጋርተዋል

በሦስተኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ-ግብር በሀዋሳ ከተማ የተረቱት ሲዳማ ቡናዎች ሦስት ነጥብ ካስረከቡበት ጨዋታ ተስፋዬ በቀለን በጊት…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ሲዳማ ቡና ከ ሰበታ ከተማ

የአራተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታን የተመለከቱ አሁናዊ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። በሦስተኛ ሳምንት…

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ሰበታ ከተማ

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት የአራተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታን በሚከተለው መልኩ ቃኝተነዋል። ሊጉ ለብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

ሦስተኛው የዓበይት ጉዳዮች ጥንቅታችን የጨዋታ ሳምንቱን የአሰልጣኞች ጊዜ ላይ ትኩረቱን ያደርጋል። 👉 የዘርዓይ ሙሉ ውጤታማ ስልት…

አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ለተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል

ለዓለም ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ሁለት ጨዋታዎችን ለማድረግ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ለተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል።…

ሪፖርት | የደርቢው ፍልሚያ በሀዋሳ አሸናፊነት ተደምድሟል

ተጠባቂ የነበረው የሀዋሳ ከተማ እና የሲዳማ ቡና ሮድዋ ደርቢ በሀዋሳ 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። ሀዋሳ ከተማ ከመጨረሻ…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

የሦስተኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች የመክፈቻ መርሐ-ግብርን የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች እንዲህ ተሰናድተዋል። በሊጉን የመክፈቻ ጨዋታ ጅማን ካሸነፉ…

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

የሦስተኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች መጀመራቸውን የሚያበስረውን መርሐ-ግብር እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። ከሽንፈት የመጣው ሀዋሳ ከተማ እና ተከታታይ ድል…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ – የሶከር ኢትዮጵያ የሁለተኛ ሳምንት ምርጥ 11

የዘንድሮው የውድድር ዓመት ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎችን በመንተራስ የሳምንቱን ምርጥ ቡድን ከተጠባባቂዎች እና ዋና አሰልጣኝ ጋር በዚህ…

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

የሁለተኛ የጨዋታ ሳምንት በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች ላይ የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች የዚህኛው ፅሁፋችን አካል ነው። 👉…