ሪፖርት | ሲዳማ ቡና የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል

ምሽት ላይ በተደረገው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 3-0 አሸንፏል። ሲዳማ ቡና…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ሲዳማ ቡና ከ ድሬዳዋ ከተማ

የምሽቱ ጨዋታ ከመጀመሩ በፊት ቀጣዮቹን መረጃዎች እንድትካፈሉ ጋብዘናል። ሲዳማ ቡና ከኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ከተጋራበት ጨዋታ ባደረገው…

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ድሬዳዋ ከተማ

የሁለተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለተኛ መርሐ-ግብር ፍልሚያን የተመለከተ ዳሰሳ እንዲህ ተሰናድቷል። ነገ ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከል ተጣባቂው…

ሪፖርት | ሲዳማ እና ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

ሲዳማ ቡና እና ኢትዮጵያ ቡናን ያገናኘው የምሽቱ ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል። የኢትዮጵያ ቡና እንደወትሮው ኳስ መስርቶ ለመውጣት…

የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና

ቀጣዩ የቅድመ ውድድር ዳሰሳ እና የቀጣይ ጊዜያት ምልከታችን ትኩረት ሲዳማ ቡና ሆኗል። በ2013ቱ የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ…

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ በሰበታ ከተማ አሸናፊ ተጠናቋል

ለአስራ ስድስት ቀናት በአምስት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች መካከል ሲደረግ የነበረው የመጀመሪያው የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ በደማቅ…

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የዛሬ ውሎ

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የሦስተኛ ዙር ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ የተደረጉ ሲሆን ሀዋሳ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን ሰበታ ከተማ…

ሲዳማ ቡና የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫን በድል ጀመረ

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ዛሬ ሲጀመር ሲዳማ ቡና ተፈትኖም ቢሆን ድሬዳዋ ከተማን 3ለ2 ረቷል፡፡ በሲዳማ ክልል እግርኳስ…

አዲሱ የሲዳማ ቡና ተጫዋች ለህፃናት ማሳደጊያ ተቋም ድጋፍ አድርጓል

በቅርቡ ሲዳማ ቡናን የተቀላቀለው የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ፍሬው ሰለሞን ለህፃናት ማሳደጊያ ማዕከል ድጋፍ አድርጓል፡፡ የቀድሞው የሙገር…

ሲዳማ ቡና የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀመርበት ቀን ታውቋል

በ2014 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ እንደሚሆን የሚጠበቀው ሲዳማ ቡና በቀጣዩ ሳምንት ዝግጅቱን እንደሚጀመር ታውቋል።…