ሰበታ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

ከከሰዓቱ ጨዋታ አስቀድሞ ተከታዮቹን መረጃዎች እንድታነቡ እንጋብዛለን። አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ አዳማን በረታው ስብስባቸው ላይ አራት ለውጦች…

​ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ

በነገ ከሰዓቱ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ሰበታ ከተማ በሽንፈት እና በአቻ ውጤቶች ከሰነበተባቸው ሰባት ሳምንታት…

ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ

ነገ ረፋድ ላይ በሚደረገው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ሀሳቦች አንስተናል። ይህ ጨዋታ በሳምንቱ ተመጣጣኝ ፉክክር ሊያስመለክቱን ይችላሉ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

አስረኛ ሳምንት ላይ የደረሰው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዚህ ሳምንት ዐበይት ክለብ ነክ ጉዳዮችን እንደሚከተለው አሰናድተናል።…

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ወደ ድል ተመልሷል

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስረኛ ሳምንት ዛሬ መካሄድ ሲጀምር ረፋድ ላይ ድሬዳዋ ከተማን የገጠመው ወልቂጤ ከተማ…

ድሬዳዋ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

ከደቂቃዎች በኋላ በሚጀምረው ጨዋታ የተደረጉ የአሰላለፍ ለውጦች ይህንን ይመስላሉ። ድሬዳዋ ከተማ አዳማን ከጨዋታ ብልጫ ጋር ከረታበት…

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ

የአስረኛውን ሳምንት የመጀመርያ ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንዲህ አሰናድተንላችኋል። ከእስካሁኖቹ ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሦስት ድሎችን ያስመዘገቡት እና በተከታታይ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-1 ፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ ወልቂጤ ከተማን 1-0 ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሱፐር ስፖርት…

ሪፖርት | ፋሲል በድል፤ ሙጂብ በጎል ማስቆጠር ጉዟቸው ቀጥለዋል

በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ ረፋድ ላይ ወልቂጤ ከተማን የገጠሙት ፋሲል…

ወልቂጤ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

በዘጠነኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የረፋድ ጨዋታ ላይ ቡድኖቹ ይዘውት የሚገቡት አሰላለፍ ታውቋል። በስምንተኛው ሳምንት አራፊ የነበረው…