ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ4ኛ ሳምንት ምርጥ 11

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት በተደረጉት ጨዋታዎች ላይ ጥሩ ብቃት አሳይተዋል ያልናቸውን ተጫዋቾች እና ዋና…

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ተከታታይ ድሉን አስመዘገበ

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወልቂጤ ከተማ ባህር ዳር ከተማን በቶማስ ስምረቱ ብቸኛ ግብ በመርታት ሁለተኛ ተከታታይ…

ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ

የጨዋታ ሳምንቱ የመጨረሻ ቀን ውሎ መጀመሪያ የሚሆነው ጨዋታ ላይ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ወልቂጤ ከተማ የመጀመሪያ ድሉን…

ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ወልቂጤ ከተማ

የነገውን ሁለተኛ ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንዲህ አንስተናል። በተዋጣለት ሁኔታ አዳማ ከተማን ማሸነፍ የቻለው ወላይታ ድቻ በጨዋታው…

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ከጅማ አባጅፋር ነጥብ ተጋርቷል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ 9 ሰዓት ላይ ጅማ አባጅፋርን የገጠመው…

ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር

የነገውን የወልቂጤ እና ጅማ ጨዋታ የተመለከቱ ሀሳቦችን እንሆ። ወልቂጤ ከተማዎች ‘ሠራተኞቹ’ የሚለውን ስማቸውን የሚገልፅ የሊግ መክፈቻ…

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ከመመራነት ተነስቶ ከኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርቷል

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ ረፋድ ላይ በተደረገ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ…

ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[insert page=’%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%89%a1%e1%8a%93-%e1%8b%88%e1%88%8d%e1%89%82%e1%8c%a4-%e1%8a%a8%e1%89%b0%e1%88%9b-2′ display=’content’] ኢትዮጵያ ቡና   ወልቂጤ ከተማ 51′ ⚽️ አቡበከር ናስር (ፍ) 66′ ⚽️ አቡበከር…

ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከተማ

በሊጉ የሁለተኛ ቀን ውሎ መክፈቻ ላይ የሚደረገውን ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን አንዲህ አንስተናል። ከጥቅምት ሰባት ጀምሮ የቅድመ…

ወልቂጤ ከተማ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የነባሩን ውል አድሷል

ፍሬው ሰለሞን ወልቂጤ ከተማን ለመቀላቀል ሲስማማ አሳሪ አልመሐዲ ውሉን አድሷል። የነባር ተጫዋቾችን ውል ከሰሞኑ ሲያራዝሙ የነበሩት…