​በወዳጅነት ጨዋታ የሞሮኮ የቻን ቡድን ኢትዮጵያን አሸንፏል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ምሽት ራባት ላይ ከሞሮኮ የቻን ብሄራዊ ቡድን ጋር ባደረገው የወዳጅነት ጨዋታ 4-0…

በብሔራዊ ቡድኑ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ በፌዴሬሽኑ እና የቡድኑ አባላት መካከል ውይይት ተደረገ

ከኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ተያይዞ ከቅርብ ወራት ወዲህ የሚወጡት መረጃዎች ሁሉ ከአንድ ሀገርን ከሚወክል ብሔራዊ ቡድን…

​የደቡብ ካስትል ዋንጫ ዛሬ ሲጀመር ፋሲል ከተማ እና ወላይታ ድቻ አሸንፈዋል

የደቡብ ካስትል ዋንጫ ዛሬ በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታድየም በተደረጉ ሁለት የምድብ ሀ ጨዋታዎች ሲጀመር ፋሲል ከተማ…

በርካታ ተጫዋቾችን ለኢትዮጵያ እግርኳስ ያበረከተው የሀዋሳ ቄራ ዋንጫ

በየዓመቱ ክረምት መግቢያ በሀዋሳ ከተማ በተለምዶ ቄራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚደረገው እና ዘንድሮም በ02 ቄራ ሜዳ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ከቻን 2018 ውጪ ሆነች

በአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) የመጨረሻ ማጣርያ የመልሰ ጨዋታ ወደ ሱዳን ኦቤይድ ያቀናው የኢትዮጵያ ብሔራወ ቡድን 1-0…

ቻን 2018: ዋልያዎቹ ለመልስ ጨዋታ ነገ ወደ ሱዳን ያመራሉ

በኬንያ አስተናጋጅነት ለሚደረገው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮና (ቻን) ማጣርያ እሁድ እለት ሀዋሳ ላይ ሱዳንን ገጥሞ 1-1 የተለያየው…

ቻን 2018: ዋልያዎቹ ያለ በቂ ተጫዋቾች ሱዳንን ገጥመዋል

በ2018 በኬንያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የቻን ውድድር የመጨረሻ ማጣርያ ጨዋታ በሀዋሳ ዓለም አቀፍ ስታድየም ከሱዳን ጋር የተጫወተው…

የውድድር ዘመኑ ምርጥ 10 የውጭ ዜጋ ተጫዋቾች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ጨምሮ የሀገር ውስጥ ውድድሮች እና ክለቦቻችን የሚሳተፉባቸው የአፍሪካ ውድድሮች በአመዛኙ ተገባደዋል፡፡ በዚህ የዘንድሮው…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2009 | የውድድር ዘመኑ ምርጥ 10 ዝውውሮች

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2009 የውድድር አመት መጠናቀቅን ተከትሎ ሶከር ኢትዮጵያ የውድድር ዘመኑን ምርጥ 10 ዝርዝር ጥንቅርን…

የዋልያዎቹ የመጨረሻ ተጓዦች ሲታወቁ አንድ ተጫዋች ተቀንሷል

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ወደ ዳሬ ሰላም የሚያቀኑት የመጨረሻዎቹ ተጫዋቾች ሲታወቁ አንድ ተጫዋች መቀነሱ እርግጥ ሆኗል።…