የዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ስብስብ ይፋ ሆኗል

በካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክሉት 25 ተጫዋቾች አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ይፋ አድርገዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከስምንት…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከሁለተኛው ሳምንት በኋላ የራቀውን ድል አግኝቷል

በ9ኛው ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየት ሊግ የዛሬ የመጀመሪያ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ከጨዋታ ብልጫ ጋር ወላይታ ድቻን…

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ወላይታ ድቻ

ከአቻ እና ከሽንፈት መልስ እርስ በእርስ ሲዳማ ቡና እና ወላይታ ድቻን የሚያገናኘው ጨዋታ ላይ ተከታዮቹ ነጥቦች…

ቅድመ ዳሰሳ | መከላከያ ከ ሲዳማ ቡና

የስምንተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታን በሚከተለው ዳሰሳችን ተመልክተነዋል። ከሽንፈት መልስ እርስ በእርስ የተገናኙት መከላከያ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

በሰባተኛ የጨዋታ ሳምንት አሰልጣኞች ዙርያ የተመለከትናቸውን ጉዳዮች የሦስተኛው ፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 ከፍተኛ ጫና ውስጥ የሚገኙት…

ቅድመ ዳሳሳ | ፋሲል ከነማ ከ ሲዳማ ቡና

በነገ ምሽቱ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ሀሳቦች አንስተናል። ጨዋታው ከድል ጋር ከተገናኙ የሰነባበቱትን ሁለት ተጋጣሚዎች ያገናኛል። ብቸኛ…

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

ላለፉት አራት ቀናት ሲካሄድ በቆየው የስድስተኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች የሁለተኛው ፅሁፋችን…

ሪፖርት | ሲዳማ እና አዳማ ነጥብ ተጋርተዋል

አዝናኝነቱ በመጀመሪያው አጋማሽ ላይ ያለቀው የሲዳማ ቡና እና አዳማ ከተማ ጨዋታ 1-1 ተጠናቋል። ሲዳማ ቡናዎች ከጊዮርጊሱ…

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ አዳማ ከተማ

በስድስተኛው ሳምንት የሊጉ የነገ መርሐ-ግብር ሁለተኛ ስለሆነው ጨዋታ ቀጣዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ተከታታይ ደረጃ ላይ የሚገኙት ሲዳማ…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሲዳማ ቡና

ከሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነው ፍልሚያ ከመጀመሩ በፊት ተከታዮቹ አሁናዊ መረጃዎች እንዲህ ቀርበዋል። በአራተኛ ሳምንት…