አዲሱ የሲዳማ ቡና ተጫዋች ለህፃናት ማሳደጊያ ተቋም ድጋፍ አድርጓል

በቅርቡ ሲዳማ ቡናን የተቀላቀለው የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ፍሬው ሰለሞን ለህፃናት ማሳደጊያ ማዕከል ድጋፍ አድርጓል፡፡ የቀድሞው የሙገር…

ሲዳማ ቡና የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀመርበት ቀን ታውቋል

በ2014 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ እንደሚሆን የሚጠበቀው ሲዳማ ቡና በቀጣዩ ሳምንት ዝግጅቱን እንደሚጀመር ታውቋል።…

ሲዳማ ቡና ስድስተኛ ተጫዋች አስፈርሟል

በዝውውሩ ላይ በፍጥነት እየሠሩ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች የአጥቂ አማካይ አስፈርመዋል፡፡ የአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌን ውል ለማራዘም የተቃረበውና…

ሪፖርት | አዳማ እና ወልቂጤ ነጥብ ተጋርተዋል

የዕለቱ የመጨረሻ ጨዋታ አዳማ ከተማ እና ወልቂጤ ከተማን አገናኝቶ ያለግብ ተጠናቋል። ከድል ከተመለሱት ሁለቱ ቡድኖች ውስጥ…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ወልቂጤ ከተማ ከ ሀምበሪቾ ዱራሜ

የሁለተኛ ሳምንት ሦስተኛ ጨዋታን የተመለከቱ መረጃዎች እንዲህ ቀርበዋል። በአሠልጣኝ ጻውሎስ ጌታቸው የሚመራው ወልቂጤ ከተማ ከጅማ አባጅፋር…

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር ያለ ጎል አቻ ተለያይተዋል

የትግራይ ክልል ክለቦች በፕሪምየር ሊጉ ተሳታፊ ካልሆኑ እነሱን ለመተካት የሚደረገው ጨዋታ ዛሬ ሲጀመር ወልቂጤ ከተማ እና…

ሦስቱ ተጫዋቾች ወደ ክለቡ ተመልሰዋል

ወልቂጤ የዲሲፕሊን ጥሰት ፈፅመዋል በማለት ከወራት በፊት ከክለቡ አግልሏቸው የቆዩቱን ሦስት ተጫዋቾች ወደ ክለቡ መልሷቸዋል። ፍሬው…

ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ሰበታ ከተማ

ነገ በሁለተኝነት የሚከናወነውን ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን አንስተናል። ከቻምፒዮንነት ውጪ ባሉት የሁለተኝነት እና ያላመውረድ ፉክክሮች ውስጥ የሚገኙት…

ወልቂጤ ከተማ ሦስት ተጫዋቾቹን ከቡድኑ ገለል አድርጓል

ላለመውረድ እየታገሉ የሚገኙት ሠራተኞቹ “አላስፈላጊ ቦታ ተገኝተዋል” ያሏቸው ሦስት ተጫዋቾችን ከቡድኑ ካምፕ አስወጥተዋል። ከሰዓታት በፊት አሠልጣኝ…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ወልቂጤ ከተማ ከ አዳማ ከተማ

የዛሬ ከሰዓቱ ጨዋታ ከመጀመሩ አስቀድሞ ቀጣዮቹን መረጃዎች እንድትጋሩ ጋብዘናል። የመጨረሻ ጨዋታቸውን ከሀዲያ ሆስዕና ጋር ያደረጉት ሁለቱ…