ቤትኪንግ የኢትዮጰያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ቁጥሮች እና ዕውነታዎች

በአስራ ዘጠነኛው ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጰያ ፕሪምየር ዙርያ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዕውነታዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። የጎል መረጃዎች –…

አሳላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ሀዲያ ሆሳዕና ከ ወልቂጤ ከተማ

የዕለቱን ቀዳሚ ጨዋታ የአሰላለፍ ለውጦች እና አስተያየቶች ይህንን ይመስላሉ። ሀዲያ ሆሳዕናዎች ከአዳማ ከተማ ካደረጉት ጨዋታ አንፃር…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ተከታታይ ድሉን አሳክቷል

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ምሽት ላይ ቀጥሎ ሲዳማ ቡና በዳዊት ተፈራ የፍፁም ቅጣት ምት…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ ጉዳዮች – ወልቂጤ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

በዛሬው የምሽት ጨዋታ የተደረጉ የአሰላለፍ ለውጦች እና የተሰጡ አስተያየቶች ይህንን ይመስላሉ። ወልቂጤ ከተማ በባህር ዳር ከተሸነፈበት…

ሪፖርት | የጣናው ሞገዶቹ አራተኛ ተከታታይ ድላቸውን አስመዝግበዋል

ወልቂጤ ከተማን ሁለት ለምንም የረቱት ባህር ዳር ከተማዎች ቅዱስ ጊዮርጊስን በመብለጥ ሦስተኛ ደረጃን የያዙበትን ውጤት አስመዝግበዋል።…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ባህር ዳር ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ

10፡00 ላይ የሚጀምረውን ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎችን እንድትጋሩ ጋብዘናል። አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ አዳማ ከተማን ከረቱበት ጨዋታ በስብስባቸው…

​ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ

16ኛው ሳምንት የሚጀምርበትን ጨዋታ የዳሰሳችን ቀዳሚ ትኩረት አድርገነዋል። ያሳለፍነውን የጨዋታ ሳምንት በአሸናፊነት ያሳለፉት ወልቂጤ እና ድቻ…

ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ወልቂጤ ከተማ

ቀጣዩ የዳሰሳችን ትኩረት ነገ ከሰዓት የሚከናወነው ጨዋታ ይሆናል። የዓመቱ ሁለተኛ ድሉን በአዳማ ላይ ያሳካው ጅማ አባ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ሠራተኞቹን አሸንፈዋል

ሰባት ግቦች የተቆጠሩበት የወልቂጤ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ በጊዮርጊስ 4-3 አሸናፊነት ተጠናቋል። በጉዳት እና ተለያዩ…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ወልቂጤ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

09፡00 ሲል በሚጀምረው ጨዋታ ዙሪያ የመጨረሻ ያልናቸውን መረጃዎች እንዲህ አቅርበናል። ከስብስባቸው ውስጥ በርከት ያሉ ወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን…