ሪፖርት | ፋሲል በድል፤ ሙጂብ በጎል ማስቆጠር ጉዟቸው ቀጥለዋል

በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ ረፋድ ላይ ወልቂጤ ከተማን የገጠሙት ፋሲል…

ወልቂጤ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

በዘጠነኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የረፋድ ጨዋታ ላይ ቡድኖቹ ይዘውት የሚገቡት አሰላለፍ ታውቋል። በስምንተኛው ሳምንት አራፊ የነበረው…

ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ

ነገ ረፋድ ላይ የሚደረገውን ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንዲህ አንስተናል። በየፊናቸው እስካሁን አንድ ሽንፈት ብቻ የገጠማቸው ሁለቱ…

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል

በ7ኛ ሳምንት የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ በሄኖክ አየለ ብቸኛ ግብ አዳማ…

አዳማ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

በሰባተኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ቡድኖቹ ይዘውት የሚገቡት አሰላለፍ ያውቋል። አሰልጣኝ አስቻለው ኃይለሚካኤል በአምስተኛው ሳምንት በሀዲያ ሆሳዕናን…

ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ

የሰባተኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን በዚህ መልኩ አንስተናል። አዲስ አበባ ላይ የነበሩትን የጨዋታ ሳምንታት በድል…

የአዲስ አበባው የመጨረሻ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተፈፅሟል

በስድስተኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ መርሐ-ግብር ወልቂጤ እና ሀዲያ ሆሳዕና አንድ አቻ ተለያይተዋል። ሆሳዕናም…

ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

የስድስተኛው ሳምንት የመጨረሻ መርሐ-ግብር የሆነው የወልቂጤ እና ሀዲያ ሆሳዕና አሰላለፍ ታውቋል። አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው ቡድናቸው ደካማ…

ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

የአዲስ አበባው የሊጉ መርሐ ግብር የመጨረሻ ጨዋታን የተመለከቱ ጉዳዮችን እንዲህ አንስተናል።  ባህር ዳርን ከረቱ በኋላ በሲዳማ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከድል ጋር ታርቋል

ረፋድ ላይ በተደረገው ጨዋታ ሲዳማ ቡና በዳዊት ተፈራ ፍፁም ቅጣት ምት ወልቂጤን 1-0 አሸንፏል። ሲዳማ ቡና…