ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከተማ

በሊጉ የሁለተኛ ቀን ውሎ መክፈቻ ላይ የሚደረገውን ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን አንዲህ አንስተናል። ከጥቅምት ሰባት ጀምሮ የቅድመ…

ወልቂጤ ከተማ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የነባሩን ውል አድሷል

ፍሬው ሰለሞን ወልቂጤ ከተማን ለመቀላቀል ሲስማማ አሳሪ አልመሐዲ ውሉን አድሷል። የነባር ተጫዋቾችን ውል ከሰሞኑ ሲያራዝሙ የነበሩት…

ከፍተኛ ሊግ ለ | ነቀምቴ ነጥብ ሲጥል መከላከያ፣ ኢኮሥኮ እና ጨንቻ አሸንፈዋል

የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ሁሉም የ11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂዶ ነቀምቴ ነጥብ ጥሏል። ጋሞ ጨንቻ በአስደናቂ…

ከፍተኛ ሊግ | መከላከያ ነጥብ ሲጥል ሀላባ አሸንፏል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 9ኛ ሳምንት ምድብ ለ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ተከናውነው ሀላባ ከተማ አሸንፏል። መከላከያ ከወላይታ…

ከፍተኛ ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ እና መከላከያ አቻ ተለያይተዋል

በመጀመርያው ሳምንት መካሄድ የነበረበት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ተስተካካይ ጨዋታ በሱሉልታ ያያ ቪሌጅ ሜዳ አዲስ…

አአ ከተማ ዋንጫ | መከላከያ በወልቂጤ ሽንፈት ቢያስተናግድም ወደ ግማሽ ፍፃሜ ተሸጋግሯል

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬ አንደኛ ሳምንቱን ሲያስቆጥር ከምድብ ሀ ሦስተኛ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነው የመከላከያ…

ወልቂጤ ከተማ ከ መከላከያ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ኅዳር 6 ቀን 2012 FT ወልቂጤ ከተማ 2-0 መከላከያ  18′ ጃኮ አራፋት 83′ ጃኮ አራፋት…

አአ ከተማ ዋንጫ| ባህርዳር ከተማ እና መከላከያ አቻ ተለያይተዋል

14ኛው የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬ ከሁለት ቀናት እረፍት በኋላ ሲቀጥል በምድብ አንድ ሁለተኛ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ…

አአ ከተማ ዋንጫ| ቅዱስ ጊዮርጊስ በመከላከያ ሽንፈት አስተናገደ

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ አንድ ሁለተኛ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በመከላከያ ያልተጠበቀ ሽንፈት አስተናገደ፡፡ በርከት ያሉ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መከላከያ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ጥቅምት 29 ቀን 2012 FT’ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-2 መከላከያ 66′ ዛቦ ቴጉይ 45′ ፍሪምፖንግ (ራሱ…