በሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን 0-0 ተለያይተዋል። የሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ…
Search Results for: ፍሬው ሰለሞን
ሪፖርት | አዳማ ወሳኝ የሆነ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል
በምሽቱ ጨዋታ የጣና ሞገዶቹን የገጠሙት አዳማዎች 2ለ1 በማሸነፍ ተከታታይ ድል አሳክተዋል። በምሽቱ መርሐግብር ባህር ዳር ከተማ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሪነቱን አስጠብቋል
በሣምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከመመራት ተነስቶ ባህር ዳር ከተማን 2ለ1 መርታት ችሏል። ተጠባቂ በነበረው…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ በመጨረሻ ደቂቃ ግብ ወሳኝ ድል አሳክተዋል
ምሽት ላይ በተደረገው ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 2-1 በማሸነፍ ወደ መሪዎቹ የተጠጋበትን ድል አስመዝግቧል።…
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ | የ6ኛ ሳምንት ምርጥ 11
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ጨዋታዎችን በመንተራስ ተከታዩን የሳምንቱ ምርጥ ቡድን ሰርተናል። አሰላለፍ 4-3-3 ግብ ጠባቂ…
ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማዎች ከሊጉ መሪ ወሳኝ ሦስት ነጥብ ወስደዋል
በከፍተኛ ውጥረት በታጀበው ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ የሊጉን መሪ ፈረሰኞቹን በመርታት ወደ ሰንጠረዡ አናት የተጠጉበትን ወሳኝ ድል…
መረጃዎች | 20ኛ የጨዋታ ቀን
ጠንካራ ፉክክር ይደረግባቸዋል ተብለው የሚጠበቁት ሁለት የአምስተኛው ሳምንት መገባደጃ የሆኑት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እነሆ ! ባህር…
ፕሪምየር ሊግ | ዐበይት ጉዳዮች
የሦስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በትናንትናው ዕለት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች መቋጫውን አግኝቷል። እስካሁን ድረስ በተካሄዱት ጨዋታዎች…
ሪፖርት | የሳምንቱ ምርጥ ጨዋታ አቻ ተጠናቋል
ብርቱ ፉክክር የተደረገበት እና ለተመልካች እጅግ ማራኪ የነበረው የኢትዮጵያ ቡና እና የባህርዳር ከተማ ጨዋታ 2-2 ተጠናቋል።…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | 2ኛ ሳምንት ምርጥ 11
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሣምንት ጨዋታዎች ላይ በመመስረት ተከታዩን ምርጥ ቡድን ሰርተናል። አሰላለፍ : 4-3-3 ግብ…