በሴካፋ የሚሳተፈው የብሔራዊ ቡድኑ ስብስብ ታውቋል

ከህዳር 24 ጀምሮ በኬንያ አስተናጋጅነት በ9 የክልሉ ሃገራት መካከል በሚደረገው የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ)…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ማክሰኞ ህዳር 19 ቀን 2010 FT ሲዳማ ቡና 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ [read more=”በዝርዝር” less=”Read Less”] –   …

​ሪፖርት | በደቡብ ደርቢ ሀዋሳ ከተማ ወላይታ ድቻን አሸንፏል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት በውዝግቦች የታጀበው የደቡብ ደርቢ በያቡን ዊልያም ጎል በባለሜዳዎቹ ሀዋሰ ከተማዎች አሸናፊነት…

​አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ለሴካፋ ዝግጅት ለ27 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ

ከህዳር 24 ጀምሮ በኬንያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ እግርኳስ ካውንስል (ሴካፋ) ዋንጫ የሚካፈለው የኢትዮጵያ…

​ሪፖርት | ደደቢት የአመቱን የመጀመሪያ ሶስት ነጥብ አስመዘገበ

የሦስተኛው ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች ዛሬ ቀጥለው ሲደረጉ 9:00 ላይ ሀዋሳ ከተማን ያስተናገደው ደደቢት በጌታነህ ከበደ እና…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ህዳር 10 ቀን 2010 FT   ደደቢት 2-1 ሀዋሳ ከተማ [read more=”በዝርዝር” less=”Read Less”] ጎሎች…

ዋልያዎቹ ከቻን ውጪ ሆነዋል

​በ2018ቱ የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮና (ቻን) የመጨረሻ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ በኪጋሊ ብሔራዊ ስታዲየም የሩዋንዳ አቻውን የገጠመው የኢትዮጵያ…

​የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ቻን የማምራት ዕድሉን ያጠበበ ሽንፈት በሜዳው አስተናግዷል

ሞሮኮ በምታስተናግደው የ2018ቱ የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ላይ ለመሳተፍ ዳግም የማጣሪያ ዕድል ያገኙት ዋልያዎቹ ሩዋንዳን ባስተናገዱበት…

​ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ሀዋሳ ከተማ

የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ በክልል ከተሞች መደረግ ሲጀምሩ ጅማ ላይ ጅማ አባ…

​ብሔራዊ ቡድኑ 27 ተጫዋቾች ይዞ ነገ ልምምድ ይጀምራል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ማጣርያ ከሩዋንዳ ብሔራዊ ቡድን ጋር እሁድ የመጀመርያ ጨዋታውን ያደርጋል፡፡…