የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ቁጥሮች እና ዕውነታዎች

ከረቡዕ እስከ ዓርብ በተደረጉት የሁለተኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ የተመዘገቡ ቁጥራዊ መረጃዎች እና…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ3ኛ ሳምንት ምርጥ 11

ከረቡዕ እስከ ዓርብ በተደረጉት የሊጉ ስድስት ጨዋታዎች ላይ በመመስረት ሶከር ኢትዮጵያ ተከታዩን ስብስብ በሳምንቱ ምርጥ ቡድን…

ሪፖርት | በአወዛጋቢ ዳኝነት በታጀበው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ የጨዋታ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ በአወዛጋቢ ውሳኔዎች ታጅቦ ኢትዮጵያ ቡና…

ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ድሬዳዋ ከተማ

የቡና እና የድሬዳዋን ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ተመልክተነዋል። ሁለት የፍፁም ቅጣት ምት ጎሎችን ጨምሮ በሁለት ጨዋታዎች አምስት…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ወደ ሀገር ቤት ተመልሰዋል

በፓናማ እና ኮስታሪካ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ከቡሩንዲ…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ሽኝት ተደረገላቸው

ነገ የመጀመርያ የማጣርያ ጨዋታውን ለማድረግ ወደ ቡሩንዲ የሚያቀናው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ምሽቱን…

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

በድሬዳዋ ስታዲየም የሚደረገው የድሬዳዋ ከተማ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። የስምዖን ዓባይ ቡድን በ4ኛ ሳምንት…

ባህር ዳር ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ታኅሳስ 11 ቀን 2012 FT’ ባህር ዳር ከተማ 4-1 ድሬዳዋ ከተማ 4′ ፍፁም ዓለሙ 24′…

ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ድሬዳዋ ከተማ

ፋሲል ከነማ ከ ድሬዳዋ ከተማ ነገ በ9:00 ፋሲለደስ ስታዲየም ላይ የሚያደርጉትን ጨዋታ እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። ከዐምናው የፕሪምየር…

የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር በባቱ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

ከሐምሌ 7 ጀምሮ ለአስራ አምስት ቀናት በ18 ቡድኖች መካከል በባቱ (ዝዋይ) ሲካሄድ የቆየው እና ወደ ከፍተኛ…